TG:Scanner

Жарнамаңызды осы жерге орналастырыңыз –15 USDTтәулігіне (24 сағат)

Бізбен байланысу
የፊሊሞን ደብዳቤዎች 🧣 - TgScanner
Арна

የፊሊሞን ደብዳቤዎች 🧣

@filimonhappy2 477жазылушы

. የሆነ ቀን እንሄዳለን…ባንፈልገውም እና ምርጫችን ባይሆንም መሄዳችን የግድ ነው…ሁሉን ነገር እዚሁ ትተን ነው እምንሄደው…አንብበን ያልጠገብናቸውን መፅሐፍቶቻችንን ፣ አውረተን ያልጠገብናቸውን ጓደኞቻችንን ፣ አደምጠን ያልጠገብናቸውን ሙዚቃዋቻችንን ፣ የኖርንላቸው እና የኖሩንን ቤተሰቦቻችንን ትተን የሆነ ቀን እንሄዳለን…በቃ እንዲሁ ሁሉን ነገር ትተን እንሄዳለን…
Cross👉 @itsmehappy

Telegram-да ашу

Осы санаттағы басқа арналар: